Saturday, 05 September 2026
USD/ETB 162.3EUR/ETB 188.5
ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ዜና · WORLD EUROS
Nº 56 Saturday, 05 September 2026
ዋና ዜናዎች

ለአዲስ ዓመት በዓል አስፈላጊ የግብርና እና የኢንዱስትሪ ምርቶች በበቂ ሁኔታ እየቀረቡ ነው

ለአዲስ ዓመት በዓል አስፈላጊ የግብርና እና የኢንዱስትሪ ምርቶች በበቂ ሁኔታ እየቀረቡ ነው
ምንጮች: አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ

AMN- ነሐሴ 29/2018 ዓ.ም ለቀጣይ 2019 አዲስ ዓመት በዓል ህብረተሰቡ የሚፈልጋቸውን አስፈላጊ የግብርና እና የኢንዱስትሪ ምርቶችን በበቂ ሁኔታ ማቅረቡን የአዲስ አበባ ህብረት ስራ ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ ለአዲሱ ዓመት በዓል እስካሁን የተደረጉ የምርት አቅርቦት ዝግጅቶችንና ቀጣይ ስራዎችን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የአዲስ አበባ ህብረት ሥራ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሽታዬ መሀመድ በሰጡት መግለጫ፤ ለበዓሉ ህብረተሰቡ የሚፈልጋቸው የፍጆታ ዕቃዎች በ11ቱም […] The post ለአዲስ ዓመት በዓል አስፈላጊ የግብርና እና የኢንዱስትሪ ምርቶች በበቂ ሁኔታ እየቀረቡ ነው appeared first on አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ

ሁሉንም ይመልከቱ — አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ →

ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።